ፍቅርሸ ነው ድርሻዩ !!
ማቀማጠሉን ስታውቂበት ፤
ማራራቱን ስትችይበት ፤
ምን አቅም የተሰጠሸ ፤
ከሌሎች የተለየሸ ፤
አንቺ የፍቅር ተምሳሌት ፤
የሁላችን እናት ባለቤት ፤
ከትላንት ትላንት በስትያ ፤
ከአጠገብሸ ሆኜ ስቧርቅ ፤
ማራራቱን ስትችይበት ፤
ምን አቅም የተሰጠሸ ፤
ከሌሎች የተለየሸ ፤
አንቺ የፍቅር ተምሳሌት ፤
የሁላችን እናት ባለቤት ፤
ከትላንት ትላንት በስትያ ፤
ከአጠገብሸ ሆኜ ስቧርቅ ፤
ዛሬን ግና........
በፍቅርሸ ናፍቆት ስማቅቅ ፤
ከባህር ማዶ አሻግሬ ፤
አይኖችሸን ባየዋቸው ፤
ምነው ባወሩኝ በሰማዋቸው ።
እማማ......
ለካንስ ናፍቆት ያንሰፈስፋል ፤
እንደ እግር እሳት ይለበልባል ።
እኔስ ምን ልሁን እማማ...?
ርህራሄሸ ያሳዝነኛል ፤
ፍቅርሸ ፤ ትንፋሸሸ ፤
ምክር ፤ ስጦታሸ ፤
ሁለነገርሸ ይናፍቀኛል፤
እማማ ዛሬም...
ትዝ አለኝ ታወሸኝ ፤
ናፍቆት በረታ ጠናብኝ ።
አንቺ እኮ እናቴ ልዩ ነሸ ፤
ከአምላክ ጸጋ የተቸረሸ ።
>>>>>>>>//>>>>>>>>>>
በፍቅርሸ ናፍቆት ስማቅቅ ፤
ከባህር ማዶ አሻግሬ ፤
አይኖችሸን ባየዋቸው ፤
ምነው ባወሩኝ በሰማዋቸው ።
እማማ......
ለካንስ ናፍቆት ያንሰፈስፋል ፤
እንደ እግር እሳት ይለበልባል ።
እኔስ ምን ልሁን እማማ...?
ርህራሄሸ ያሳዝነኛል ፤
ፍቅርሸ ፤ ትንፋሸሸ ፤
ምክር ፤ ስጦታሸ ፤
ሁለነገርሸ ይናፍቀኛል፤
እማማ ዛሬም...
ትዝ አለኝ ታወሸኝ ፤
ናፍቆት በረታ ጠናብኝ ።
አንቺ እኮ እናቴ ልዩ ነሸ ፤
ከአምላክ ጸጋ የተቸረሸ ።
>>>>>>>>//>>>>>>>>>>
ለሁላችን እናቶች ይሁንልኝ ።
ዳግም ፍቅሩ
3/01/2011See More
3/01/2011See More
No comments:
Post a Comment