ሙዚቃ በሚያስተምረው ስንማር በሚያስተላልፈው መልእክት አብረን ስንተላለፍ
ዝንት አለም አለፈ ። ማለት አንዱ የጥበብ ዘርፍ አልያም ክፍል ነው ።
ክብር ለጥበብ ፤ ለታላቋ የውስጣችን መገለጫ ለሆነችው የቅዱስ
ያሬድ እናት ፤ ክብር ለአንቺ አለምን በ አንድ ስምሽ ለምታግበቢ ።
በጭንቀት የታውከን አይምሮን በፍቅር ለምትፈውሺ....ሙዚቃ የስንታችን
የፍቅር ስሜት ባንቺ ተገለጠ ። ስንቶቻችን ባንቺ ውስጥ አልፈን በልባችን
ያመቅነውን ሀዘንና ጭንቀት ተነፈስንበት ። በሚያሳዝነው ስናዝን በሚያስለቅሰውስናለቅስ አዲስ አለም ፡- በሙዚቃ በዜማሽ በግጥምሽ በቃናሽ አለምን
አሳየሽን ። አሁንም ከብር ላንቺ ይሁን ። የነሞዛርት የቬትሆቨን ክብርት እናት አለምን ያስደመምሽ ያስደነቅሽ ። ልባቸውን በሀሴት የሞላሽ ፍቅርን ለ አለም ያበሰርሽ ። የምታሳዘኚ የምታስደስቺ የምታስለቅሺ የምታስታርቂ የምታፋቅሪ..ሁሉን የማድረግ ጥበብ የሚገለጥብሽ የሚከወንበሽ ። የሁላችን የልብ እናት ሙዚቃ
ከዝንት ዝንት ክፍለ ዘመን ስትሸጋገሪ እዚህ የደረሽ እድሜ በፍቅር የጠገብሽ የፍቅር
እናት አሁንም ደግሞ ደጋግሞ እድሜውን ያድልሽ ዘንድ ምኞቴ ነው ። ኑሪ ! ክበሪ !!አሜን ዳግም -ፍቅሩ
08/18/2011

No comments:
Post a Comment